የጽ/ቤቱ ኃላፊ መልእክት
ከተማችን ለረጅም ዓመታት ሲጫናት ከቆየው ድህነትና ኋላ ቀርነት በማላቀቅ ታሪካችንን ለማደስና ለተያያዝነው የለውጥ ጉዞ መንግስት የቀረጻቸውን ልማታዊ አቅጣጫዎች፣ ፖሊሲዎችና ስትራተጂዎች መሠረት እስከ 2022 ባለው የዕድገት ምዕራፍ ውስጥ ከድህነት ተላቃ መካከለኛ ገቢ ያላቸው የከተማ ነዋሪዎችን መፍጠር የሚያስችል ራዕይ ተቀርጾ እየተተገበረ እንደሚገኝ ይታወቃል፡፡
በመሆኑም የልደታ ክ/ከተማ አስተዳደር የዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት በከተማ አስተዳደሩ የተሰጠውን ተልዕኮ በማሳካት ረገድ ባለፉት ዓመታት በከተማዋ ስር ሰዶ የቆየውን ማህበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ችግሮች በዘላቂነት በመቅረፍ ፈጣንና ፍትሃዊ ልማት ለማረጋገጥና መልካም አስተዳደርን ለማስፈን በማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ተቋማት ግንባታ ያካሄዳቸው እንቅስቃሴዎች ጅምር ውጤቶችን አስመዝግቧል፡፡... ተጨማሪ ያንብቡ
አቶ ቢኒያም ሰይፉ , የልደታ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት ኃላፊ
