የልደታ ክ/ከተማ የዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት አጠቃላይ መዋቅራዊ አደረጃጀት
አቶ ቢኒያም ሰይፉ
የልደታ ክ/ከተማ የዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት ኃላፊ
አቶ አንሙት ጌታነህ
የዲዛይንና ግንባታ ስራዎች አስተባባሪ
የዲዛይንና ግንባታ ስራዎች አስተዳደርና ፋይናንስ ፑል
ወ/ሮ አያልነሽ አስማረ
የምህንድስና ግዢ ቡድን መሪ
የምህንድስና ግዥ ባለሙያ
አቶ ዮሴፍ ታደሰ
የኮንትራት አስተዳደር ቡድን መሪ
የኮንስትራክሽን ኮንትራት አስተዳደር ባለሙያ
የዲዛይን ትግበራ እና ክትትል ባለሙያ
ኤሌክትሪካል መሐንዲስ
ወ/ት ኮከቤ ተ/ማርያም
የፕሮጀክት ጥናትና ዲዛይን ዝግጅት ቡድን መሪ
የፕሮጀክት ጥናት ባለሙያ
የዲዛይን ዝግጅት ባለሙያ
የፕላን ንድፍ ባለሙያ
የቅየሳ ቴክኒሻን ባለሙያ
አቶ መንገሻ ቢሠጥ
የመንግስት ኮንስትራክሽን ኦዲት ቡድን መሪ
የኮንስትራክሽን ኦዲት ባለሙያ