Project Gallery

በ2015 በጀት ዓመት በክ/ከተማው የዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ፅ/ቤት የሚታወቁ አጠቃላይ አነስተኛ ፕሮጀክቶችን ጨምሮ 12 ፕሮጀክቶች ለማስጀመርና በተገባው ውል መሰረት 11 ፕሮጀክቶችን ለማጠናቀቅ ታቅዶ 16 ፕሮጀክቶችን በማስጀመር 11 ፕሮጀክቶችን ማጠናቀቅ ተችሏል፡፡ በዚህም መሰረት፡-

  • All
  • በጤና ዘርፍ
  • በትምህርት
  • በወጣቶችና ስፖርት
  • በባህልና ቱሪዝም