ዓላማ 1. የፕሮጀክት አዋጭነት ጥናት ማካሄድ
ለ30 ፕሮጀክቶች የአዋጭነት ጥናት ማካሄድ
-
ተግባር 1. የፕሮጀክት ሰነዶችን ለማዘጋጀት አስፈላጊ የሆኑ መረጃዎችን መሰብሰብ
ፕሮግራም ማዘጃጀት፣
- ተግባር 2. የፕሮጀክት ሰነዶችን ለማዘጋጀት የተሰበሰቡና የተተነተኑ መረጃዎችን ጥራት በማረጋገጥና ከተጫባጭ
ሁኔታዎች ጋር በማጣጣም ለረቂቅ ፕሮጀክት ሰነድ ዝግጅት ግብዓት ማድረግ ፣
- ተግባር 3. ከሚመለከታቸው የስራ ዘርፎች ጋር በመሆን ለተቋሙ ችግር ፈች የሆነ የፕሮጀክት ሰነዶችን በማዘጋጀት
የማስፈጸሚያ የበጀትና የድርጊት መርሃ ግብር ማዘጋጀት፣ በሚመለከታቸው አካላት እንዲተች ሰነዱን
ማቅርብ፣
- ተግባር 4. ረቂቅ ሰነዱ ላይ የተነሱና ስምምነት የተደረሰባቸው አስተያያቶች /ግብዓቶች/ በሰነዱ ላይ እንዲካተቱ
በማድረግ ለ30 ፕሮጀክቶች አዋጭነት ጥናት ማካሄድ፣ የፕሮጀክት ሰነዱን ማዘጋጀት ፣
- ተግባር 5. የተዘጋጀውን የፕሮጀክቱን አዋጭነት ለሚመለከተው አካል በማቅረብ እንዲፀድቅ ክትትል ማድረግ፣
በስታንዳርድ መሰረት ተዘጋጅተው የፀደቁ ዲዛይኖች ብዛት
-
ተግባር 1. በጽ/ቤት ደረጃ ለሚዘጋጁ ዲዛይኖች “TOR” ማዘጋጀት
ፕሮግራም ማዘጃጀት፣
- ተግባር 2. በጥናት የተለዩ የዲዛይን ጥያቄዎችን መቀበልና ዕቅድ ማዘጋጀት፣
ሁኔታዎች ጋር በማጣጣም ለረቂቅ ፕሮጀክት ሰነድ ዝግጅት ግብዓት ማድረግ ፣
- ተግባር 3. ለ8 ፕሮጀክቶች አርክቴክቸራል ዲዛይን ማዘጋጀት /Preliminary Design/፣
- ተግባር 4. ለ8 ፕሮጀክቶች ስትራክቸራል ዲዛይን ማዘጋጀት፣ ስትራክቸራል ዲዛይን አናሊስስ
ሪፖርት ማዘጋጀትና መጠረዝ ፣
- ተግባር 5.ለ8 ፕሮጀክቶች የስራ ዝርዝር ማዘጋጀት፣
ተግባር 6. ለ8 ፕሮጀክቶች Take of sheet ማዘጋጀት፣
- ተግባር 7. ለ8 ፕሮጀክቶች የምህንድስና ግምት ማዘጋጀት ፣
- ተግባር 8. ሙሉ ዲዛይን በሃርድና በሶፍት ኮፒ አዘጋጅቶ ማስረከብ፣
- ተግባር 9. በአማካሪ የሚዘጋጁ ዲዛይኖችን ከባለድርሻ አካላት ጋር ሆኖ መገምገም፣ እንዲሁም ግንባታው
ሲጠናቀቅ ከኮንትራት አስተዳደር ቡድን ጋር በጋራ ከስራ ተቋራጩ ርክክብ መፈፀም ፣
- ተግባር 10. ከዲዛይን ጋር የተያያዙ መረጃዎችን አደራጅቶ በሃርድ ኮፒ መያዝ፣