ራዕያችን ፡- አዲስ አበባ ከተማን በ2022 ዓ/ም ተወዳዳሪ የሆነ እና በከተማዋ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ዕድገት ላይ የበኩሉን አስተዋጽኦ መፍጠር የሚችል የኮንስትራክሽን ኢንድስትሪን በመተግበር ህብረተሰቡን ተጠቃሚ ማድረግ፡፡